👌 👉አንተን ቀርቦህ #ወደ_አላህ ከማያቅርብህ ጓደኛ እራቅ !!
👌 👉 በአሁኑ ሠኣት ወደ አላህ የሚያቃርቡህ አካላቶች አናሳ ናቸው #በአላህ_መንገድ ቀረብኩህ ብሎ #ከአላህ የሚያርቅህ ሠው አያሌ ነው !!
እነዚህ አይነት ሠዎች በርቀት ልተሸሻቸው ይገባሃል !!
በተለይ ደግሞ ..........
👌 👉 እውነተኛ የልብ ጎደኛህ ጥፋትህን ተመልኮቶ የሚመክርህ ነው , በአሁኑ ሠኣት ግን ጥፋትህን የሚመክርህ ሳይሆን ስለ አንተ ጥፋትና ድክመት ሌላ ቦታ ሂዶ የሚያወራው ይበዛል !!
👌 👉 ጥፋትን አይተው ይህንን አስተካክል ብለው ባለቤቱን የሚመክሩ ልቦች አላህ ይዘንላቸው !!
https://t.me/Abumahiasselefi