--------------------------
👌 👉 ከላይ በበፎቶዋ ላይ በለቀቀኳት ሃሳብ ተነስቸ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ለዳዕዋ ሠለፍያ ያደረጋቸውን ውጣ ውረዶች እንዲሁም ጠላቶች ማለትም የስሜት ባለቤቶች በሸይኻችን ላይ ሲያደርሱበት የነበሩትን መከራና ስቃዮች በስሱም ቢሆን በዶማ ብዕሬ በአላህ ፈቃድ ለመግለፅ እሞክራለሁ !!
---------------------
በተጨማሪም ከዚህ ውጣ ውረድና ድካም በኋላ የሠለፍያ ዳዕዋ የት ደርሳለች የሚለውንም አጠር አድርጌ ጨመቅ አድርጋለሁ ::
-------------------
ይሁንና እነዚህን ክስተቶች ለመግለፅ ሠፊ ጊዜ ና በቂ የሆነ ሃሳብ ሊያስፈልገኝ ስለሚችል በተጨማሪም ሠው ነኝና ልስታቸው የምችላቸው አንዳንድ ክስተቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ በሃሳብ ና ክስተቶችን በማስታወስ ማገዝ የምትፈልጉ ወንድሞቼ እገዛችሁን በሃሳብ መስጫ ቦት ወይም በውስጥ እንድታስታውሱኝ እፈልጋለሁ ::
-----------------
ለአንባቢያኖች ደግሞ ይህ ክስተትና ታሪክ ረጅም ሊሆን ስለሚችል ያለ መሠልቸት እስከመጨረሻው በሶብር እንድትከታተሉኝ እጠይቃችኋለሁ !!
-------------------------
ታናሹ ና ወደ አላህ ፈላጊ የሆነው ወንድማችሁ አቡ ማሂ አብደልከሪም !!
ወደ ቻናሏ መቀላቀላችሁን አትዘንጉ !!
https://t.me/Abumahiasselefi/6549
🔸 👈 لا أسمح لأحـد حذف الرابط 🔸 👉
🚫👉 ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼