👌 ቆይ ማነው ይህንን ጋዜጠኛ ድንገት ቆንጥጦ የቀሰቀሰው በሸይኻችን ላይ እየተቀደደኮ ነው ... ሸይኹ እንደ ሙስጦፋ አይደሉም ዑዝር ይሰጣሉ አለና አስቂኝ ድምፅ አያይዞ ለቀቀ ...❗️
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌 ብዙው የዑለሞቹ ንግግር ጀምዒዮች ሳይረዱት የሚያንከራትቱት የተወዛገበና የዑለሞቹን መነሻና የአገላለፅ መርህን ያላገናዘበ የድንጋጤ ሩጫ ነው ። ነጥቡ ካልገባችሁ ረጋ ብላችሁ አንብቡ የተክፊሪ እያላችሁ መንጋዎቻችሁን ጅቡ መጣልህ ማስፈራሪያ ከምትነግሯቸው ሰብስባችሁ አንብቡም አዳምጡም ። ባለማንበባችሁኮ ነው ሜዳው ዳገት ሰፊው ቅርቃር የመሰላችሁ ...።
-----
👌 የሚገርመው ጋዜጠኛው የሙነወር ልጅ የኔ ወደ ታላቁ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አራ_ጂሒጋ መሔዴ አንጀቱን ብልልልልት አድርጎታል ። ፈነቀለው አልቻለም አንገበገበው ሸህ ሙስጠፋ የዓብዱል _ዓዚዝ አል_ራጂሒ ተማሪ እየተባለ ሊጭበረበር ነውኮ አለ ። ከቀራሁባቸው ብትተረተርም ተማሪያቸው ነኝ በትልልቅ መሻይኾች ላይ ብዙ አጥፊዎች ቀርተዋል እያልክ ራስህን አጥናና...❗️
---
👌 በቃ አንተም ያልቀራሐውን ዓቂዳን ያክል ነጥብ በግምት ከምታቀራ ለተወሰኑ ወራቶች እንኳ ውጣና እስኪ በቃልቻ ላይ ሶርፉንም ነህውንም ሐድሱንም ዓቂዳውንም ትንሽ ትንሽ ሞካክር ...። ጦሐውያን በግምት ዋሲጥያን በግምት ኪታቡ ተውሒድ በግምት ኧረ ይደብራል ። ሰዎች ህዝብ ቆጠራ እንኳ ጥንቃቄ ይፈልጋል እንኳን ዓቂዳ የሚታመንበት ...❗️
👌ደዕዋውም ቂርአቱም በግምት የሆነው የድፓርትመንቱ ተፅኖ ይመስላል ። ሔሞ ሬክተስና ሖሞ ሐቢለስ እድሚያቸውም አቋማቸውም የሚነገረው በግምት ነው ። ሉሲን እንኳ ከሶስት ሚሊዮን በላይ ቆይታለች ይሉክና የሞተችውም ከፊሎቹ ከዛፍ ላይ ወድቃ ነው ብለው ሲገምቱ ከፊሎቹ ደግሞ አይ ባውሬ ተበልታ ነው የሚሉ ገማቾች ናቸው ። እንደዚህ አይነቶቹ ድኑን ተረከቡና ግምት በግምት አደረጉልህ .. ጀምዒያም በግምት ዑዝር ቢልጀህልም በግምት .... አይ የሙነወር ልጅ ትላልቅ ዑለሞች ያልተሸከሙትን ዶክተሮች ያልያዙትን ወንበር ይዞ ። በቂርአት በተለይ በነህና ሐድስ የበታችነት ስለሚሰማው አሳዶ ነው የሚተቸው ....❗️
👌 እኔ ግራምህን ተረዳ ነው የምልህ ። አንተኮ ድንገት ሳታውቀው ፅሁፍህን አይተው ኡስታዝ ኡስታዝ አሉህ ሳትደርስ ደረስክና ከመድረስ ተደናቀፍክ ። ያልደረስክበትን ወንበር ተንጠራርተህ ተሰቀልክበትና አሁን ማን ይውረድልህና ይቅራ ... ለቀንድ ሳትበቃ በንቦሳነትህ ቀንድ አበቀልክና ገና ራስህና አንገትህ ሳይጠነክር ቀንድ ስላበቀልክ ብቻ ለመዋጋት አቧራ ትጭር ጀመርክ ታው ይቅርብህ ያልነው ገና ቀንዳም እንቦሳ እንደሆንክ ስላየንህ ነበር ። በየቦታው እየገባህ አታቡካ ዝቅ ብለህ ቅራ ምክሬ ነው እንጂ አንተ ሰለፍያ ላይ ቅንጣት ተፅእኖ የለህም ... አዋጅህም የብድ አዋጅ ነው ...
-----
👌 ወንድሞች ኢብን ሙነወር ከስጋት ተነስቶ ነው " በቀድመህ አጠልሽ"" መርህ ዘመቻውን የከፈተው ። የሙነወር ልጅ ስላላወቀና ስላልገባው እንጂ ዘመቻው ጅብ ከሔዴ ውሻ ጮኸ ነው አርፍደካል በሉት ... በአሁኑ ሰዓት ህዝቡ ተገንዝቦ ወጣቶቹ ገብቷቸው አንብበው የመሻይኽን ድምፅ ሰብስበው ጀምዕ አድርገው ከጨረሱ በኋላ ብልህ የሚመስለው ሞኛሞኙ ከረፈደ አይናሩን እየጠራረገ ኧረ ዑዝር አለ እያለ ሲለፈልፍ ትንሽም ቢሆን አሳቀኝ ...። ሸሁ አንተ የኛ ጀግና አንተ ከሌለህ ሜዳው ባዶ ነው ሙስጠፋን አንጨፍጭፍልን እያሉ የሚገፋፉትና ጎሽ የኛ ኡስታዝ እያሉ የሚያጨበጭቡለት የኢርጃእ ዛር ያለባቸው አቶና ወይዘሮ ድንገት ጃስ ብለውት ነው የተወዛገበው ።
👌እንደ ኳስ ደጋፊ ያልሆንክ የአይንህ ባለቤት የጆሮህ እረኛ የአዕምሮህ ባለቤት የሆንክ ... ማለትም በራስህ ማየት የምትችል መስማትና ማሰብ የምትችል ነፃ ሰው የዑለሞቹን አገላለፅ ለብቻህ ሆነህ ሳትወሳወስ ከልብ ሆነህ አዎ ገለል ብለህ ስማቸው ....❗️ ከዚያ ስትጠላም ስትፈርጅም ያምርብካል ....
🔺 የገረሙኝ ሁለቱ ነጥቦች 🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
-----
👌 "" ዶሮ ብታልም ጥሬዋን "" ያስቀየመችው የጀምዒያው ጉዳይ ነው ። ዞሮ ዞሮ ማረጊያ በጀምዒያ አበድዖ ይልካል ። የሚገርመው አባ ውዴው የሙነወር ልጅ ሸይኻችንን ይህችን የቆሸሸች ጀምዒያውን ማስጌጫ ሊያደርጋቸው ይፈልጋል ...።
👌🔻 አንደኛው 🔻የሚገርመው ወደ ጃሚዓ ራጂሒ መስጅድ ስንገባ በሩ አካባቢ ጀምዒየቱል _ኸይሪያ የሚል ታፔላ የተለጠፈበት የየቲሞችና የአቅመ ደካሞች መረዳጃ ጀምዒያ አለ ። ነገር ግን የራሷ ዳዒ የላትም የራሷ አባልም የላትም ከጧኢፋ አትገናኝም የዘካን ገንዘብ ተቀብለው ለሚስኪን ያደርሳሉ ለመሳጅዶች መልካምን ያደርጋሉ አለቀ ደቀቀ ... ይሔንን ራሱን ባንቀበለውም አያስፈልግም በሰለፎች ጊዜ የለችም ብንልም ። ሐበሻ እንዳለችው ጀምዒያ ግን አይደለችም በፍፁም አይገናኙምም ። የናንተኮ የራሷ ዳዒ የራሷ ጀማዓ ያላት ቡድን ናት ። ባጭሩ ቅንጅት ወይም እናት ፓርቲ እንደሚባለው ሱና ፓርቲ ናጅያ ፓርቲ ማለት ናት ። ዑለሞቹ ይህችን የናንተን የሽርክ ቀፎና የቢድዓ ገንዳ የሆነችዋን ታላላቆቹ ፈቀዱልን ብትለኝ የምሰማህ ይመስልካል ...❓
ዑለሞቹ የፈቀዷት ጀምዒያ ሐበሻ ካለችውጋ ፍፁም ይለያያሉ አልኩህ ። የናንተኮ ድሞክራሲ አምጣ የወለደቻት የማሶኒያ የልጅልጅ ናት ።
👌🔻ሁለተኛው🔻 ዑዝር_ቢል_ጀህልን በተመለከተ የሚነገረው የሸይኹን አገላለፅና አካሔድ በደንብ ተረዱ ...
👌 አሁንም ሸይኻችን ሸይኽ ራጂሒ አል_ዑዝር ቢልጀህልን በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ እንደ ሸይኻቸው እንደ ኢማም ኢብን ባዝ አይነት ነው ። የሚገርመው ሸይኽና ተማሪ ይወራረሳሉና አገላለፃቸው ራሱ አንድ አይነት ነው ። እኛ ንግግራቸውን ሰብስበን ስለቃኘነውና ሸይኹንም በአካልም ስለሰማናቸው እንድሁም ነጥቡ ግልፅ ስለሆነ በናንተ ወከባ አይበርደንም አይሞቀንም ። ስማ
አል ዑዝር ቢል ጀህልን በተመለከተ ሸይኻችን ገለፃቸው የማያሻማ ግልፅ ነው ። እሳቸውም እንደ ሸይኻቸው ኢማም ኢብን ባዝ ዑዝር ቢልጀህልን ዑለሞች በሁለት ተከፍለውበታል ብለው ይጀምራሉ ..እንዳትቸኩልና ኺላፍይ ነው እንዳትል ተከተለኝማ ... እንካ ....