ሼር አድርጉልን አንዱ የትግል መንገድ ነው
ውድ የደሴ ሱኒይ ነጋደዎች ይችን መልእክት አንባቹህ ወደ ተግባር ቀይሩልን ባረከሏሁ ፊኩም
እንደ ሸይኽ እና እንደ ዱዓት ሳይሆን እንደ ሙስሊም ለማይቆጠሩት ለ ደሴ ሰለፊይ መሻይኾችና ዱዓቶች እናስብላቸው
እንደሚታወቀው ደሴ ከተማ ውስጥ የሱና ተምሳሌት የሰለፎች ቅሪት የሆኑ የሱና መሻይኾችና ዱዓቶች በብዛት አሉ
አዎ በቤታቸውም በመስጂድም ውስጥ ወጥረው የግል ስራ ትተው ለህዝቡ የነቢዩﷺን ሱናን ያስተምራሉ ህዝብን እንደ ህዝብ ተማሪን እንደ ተማሪ ለሊት ቀን ይለፋሉ አይደለም ደሴ ከተማን በደቡብ በሰሜን ወሎ ያለ ማሰለስ እየተንቀሳቀሱ ከ ወረዳ እስከ ቀበሌ በ ሙሓደራም በ ኮርስም መልኩ እየሄዱ ድናዊ አደራቸውን ይወጣሉ
ጅን ሰው ጠላት ወዳጁ የሚመሰክረው ነገር ቢኖር የ ደሴ የሱና መሻይኾችና ዱዓቶች ወሎን ጫፍ እስከ ጫፍ ድናዊ እውቀቱን አስተምረዋል እያስተማሩም ነው ያሉት
በተለይ የ ሽርክና የ ተውሂድ የ ሱናና የ ቢድዓ የ ሐራምና የ ሐላል ርእስ አብክረው በመዳሰስ ላይ የጎላ ሚና እንዳላቸው የተሰወረ አይደለም
ይሁን እንጂ ደሴ ላይ በ አመት ረመዳን ተጠብቆ ከላይ ከ አድስ አበባም ይሁን ከ ሀገር ውጭም ይሁን ከ ደሴ ነጋዴ ተሰብስቦ ድንን ለሚያገለግሉ የ ኃይማኖት አባቶች እየተባለ ከሚገኝ ገንዘብ አንድ ቀን እንኳ የ አንድ ሺ ብር ስጦታ አልተደረገላቸውም
እውነቱን ተናግሬ መሞት ስለሚያስደስተኝና የሱና መሻይኾቸን እና ወንድሞቼን ስለምወድ እንጂ ይህ ፅሁፍ ለቡዙ ሰዎች ደስ እንደ ማይላቸው ይሰማኛል።
ግን ያሉትን ይበሉ እውነቱን ራሳቸውም ስለ ሚያውቁት ሞቶ መቀስቀስም ስላለ የፈለገ ቢባል ሐቅን ከ መናገር ሚያግደኝ ነገር የለም።
እኛ ለህዝበ ሙስሊሙ አቀፍ አመለካከት አለን የሚል ሰው ከ ድረጅትም ይሁን ከ ግለ ሰብ ከ ፍቅር ስጦታም ይሁን ከ ዘካ የመጣውን ገንዘብ ባይወዳቸውም ለነዚያ የሱና ፈርጦች ማሳተፍ አለባቸው።
ቤት የላቸው ደሞዝ የላቸው የ ቀን ገቢ የላቸው ለምን ረሷቸው? ነውስ ሙስሊም አልመስላቸው ብሎ ይሆን? ይመለስልን!
ስለዚህ ለ ጎዳና ኢፍጧር በገፍ ገንዘብ ከ ማፍሰስ እንትና ቀልቻ ነው ብሎ አንድ ቀን ደርስ ላይ ቁጭ ብሎ ለማያውቅ ሱፊይ ከ መስጠት ባትወዷቸውም ለ ዐቂዳና ለ ሱና አስተማሪ ባህታዊዮች ብትሰጡ ይበልጣል እላለሁ
በመጨረሻም
በ ሀገር ውስጥም በ ሀገር ውጭም ያላቹህ የ ሱና ወንድም እህቶች ካለቻቹህ ገንዘብ ለ አሏህ ብላቹህ መስጠት ካሰባቹህ ይወራልኝ ብላቹህ ለማያመረቃ አካል ከ መስጠት ስማቸው ለ ደፈጠ ዝናቸው ለ ተሸሸገ የሱና ዑለሞች ስጡ
ንቁ እንጂ
ኢፍጣራችን ለ ወገናችን ሲባል የከተማ ቀፋላ ለሚበላው ገንዘብ እያወጣን የሱና መሻይኾች ከ ቀፋላ በታች ሆኑ እንዴ ለምን ተረሱ?
ልብ አርጉ ቀፋላ ስል ሁሉንም አይደለም ቀፋላም ስለ ሚሳተፍበት ነው
https://t.me/abumuazhusenedris