የአዳም ሀጢኣት ወይንስ የሔዋን ሐጢኣት ?
እንደ ኦርቶዶክሱ መፅሀፍ ከሆነ አዳምን ያሳሰተችው ሴቷ ነች ፣#ሞትንም ያመጣችበት ሴቷ ስትሆን። የሰው ልጅ አዳምንም ጨምሮ የምንሞተው በሴቷ ምክንያት ነው። ስለዚህ ሞት የመጣው በአዳም ሳይሆን በሔዋን ነው።
መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3፥6
"የበለስ ፍሬን ከበላች በኋላ መጥታ የእግዚአብሔር መጀመሪያ ፍጥረቱ አዳምን አሳተችው የፈጣሪዋን ትእዛዝ ስለ ተደፋፈረች በሱም በልጆቿም ሞትን አመጣች"
ከዚህ በላይ ሴትን ከመጀመሪያ ጀምሮ ጥፋተኛ የሚያደረግ ነገር ከየት ይመጣል?