Tech Abyssinia🧑‍💻


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


😱😱😱😱ነጻ ኢንተርኔት ሰራ😱😱😱😱😱
ለማስተካከል ከታች #REQUEST_TO_JOIN👇👇 የሚለውን ይጫኑ።

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


🩸 3 ቻናል ብቻ ነው የቀረ 🩸

⚠️WAVE ያልገባ ከ 1000 በላይ SUBSCRIBER ያለው ቻናል ካላችሁ አንድ ፖስት ለ 24 ሰአት በመፖሰት ብቻ ከ 50 ብር🤑 በላይ የምትሰሩበትን መንገድ አመቻችተናል።💪

ከ 5000 በላይ ከሆነ BONUS ይናረዋል🥰

በዚህ መሳተፍ የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች የቻናላችሁን ሊንክ በ
@star_zzzz ላኩልን።

#make_money


ማያ 🇪🇹#1.tls
1.1Kb
ማያ 🇪🇹#2.tls
860b
ማያ 🇪🇹#3.tls
1.1Kb
☑️ ማያ Package

TLS Tunnel apk

በ 5 ብር  2gb Data 🏮



🔉ማያ Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media   መጠቀም ትችላላቹ።






Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!


ሰላም በያላችሁበት ዉድ  ቤተሰቦቻችን👋

⚠️WAVE ያልገባ ከ #1000 በላይ SUBSCRIBER ያለው ቻናል ካላችሁ አንድ ፖስት ለ 24 ሰአት በመፖሰት ብቻ ከ #50 ብር🤑 በላይ የምትሰሩበትን መንገድ አመቻችተናል።💪

በዚህ መሳተፍ የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች የቻናላችሁን ሊንክ በ @star_zzzz ላኩልን።

#make_money


#Telegram_Update

telegram ሰሞኑን በለቀቀው update ላይ አዳዲስ features አምጥቷል። ከነዚህም መካከል:-

Collages in Stories
በአንድ story ላይ እስከ 6 የሚደርሱ ፎቶ እና ቪድዮዎችን በአንድ ላይ post ማድረግ የምንችልበት feature ነው። አጠቃቀሙም story ወደምናረግበት tab ከገባን ቡኋላ ከላይ በኩል ያለውን የcollege ምልክት መንካት እና video ከሆነ video የሚጀምርበትን ጊዜ፣ የድምፅ መጠን በማስተካከል post ማድረግ እንችላለን።

Captions Above Media
እስከ አሁን ድረስ ማንኛውም telegram ላይ ያለ media caption መፃፍ የምንችለው ከmedia በታች ብቻ ነበር። ይሁንእንጂ ይህ update ከላይ caption ከታች media ማድረግ የሚያስችለንን feature አካቷል።

AI-Powered Sticker Search
sticker search ስናደርግ በAI የተደገፈ ፍለጋዎችን የምናገኝበት feature ነው። ይህም በቀላሉ የፈለግናቸውን stickers እንድናገኝ ያስችለናል።

©bighabesha_softwares






የ ቴሌግራም እና የ MAYYA ፋይል እንልቀቅ




ከ 1k በላይ ሰብስክራይበር ያለው የቴሌግራም ቻናል አላችሁ ?
Poll
  •   የለኝም
  •   አዎ አለኝ
74 votes


OpenAI ከወራት በፊት ሞክሮት ብዙዎችን ያስገረመውን የቪዲዮ generating AI ለሙከራ ይፋ አድርጎታል።
Sora የተባለው ai model እጅግ realistic የሆኑና በትክክለኛ ካሜራ የተቀረፁ የሚመስሉ ቪዲዮዎችን በቀላሉ generate ማድረግ ይችላል።

ለመሞከር sora.com ላይ check ማድረግ ትችላላችሁ ነገር ግን አሁን account create ማድረግ አይቻልም። ሰርቨራቸው የተጨናነቀ ይመስለኛል።
መስራት ሲጀምር እናሳውቃችኋለን።

ከዚህ በፊት የተሰሩ ቪዲዮዎችን ማየት ከፈለጋችሁ
https://openai.com/index/sora/


Forward from: College applicants (scholarship)🇬🇧🇲🇹🇺🇸🇨🇦👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🔥
ethiopian student other recommendation.pdf
109.2Kb
HHH: who is currently studying at Columbia university ( one ivy league universities in USA)

Join and share our official telegram channel. And if you have any questions 👇👇👇👇

https://t.me/collegeapplicantschat


ፌስቡክ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል!!!

ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የፌስቡክ ገጽ ተጠቃሚዎች ችግር እንዳጋጠማቸው እየተናገሩ ነው።

በሜታ ኩባንያ ስር የሚንቀሳቀሰው የፌስቡክ መተግበሪያም የቴክኒክ ችግር እንዳጋጠመው በራሱ ገፅ ላይ ለተጠቃሚዎቹ አስታውቋል።

ያጋጠመውን የቴክኒክ ችግር በአፋጣኝ ለመፍታት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የገለፀው ተቋሙ፤ ለተፈጠረው ችግር ተጠቃሚዎቹን ይቅርታም ጠይቋል።

pic_credit- muse


MX Player, @andro_best.apk
32.9Mb
📲MX Player is the most powerful video and audio player in a smartphone that supports almost all formats


ስልካችሁ ላይ በየትኛውም Format የሚገኝን ሙዚቃ እና ቪድዮ ለማጫዎት የምትጠቅም አሪፍ አፕ ናት😎


ከተመቻችሁ Like and Share

✨✨@TechAbyssinia✨✨
✨✨      YouTube       ✨


Ask Al Chat, @andro_best.apk
40.6Mb
📲Ask AI is an advanced AI chatbot developed based on ChatGPT API and GPT-4o. Answers any questions and generates images based on your words. There are additional features.


ልክ እንደ Chat GPT ማንኛውንም ጥያቄ የሚሰራላችሁ እንዲሁም የምትፈልጉትን ፎቶ Generate የሚያደርግላችሁ አሪፍ አፕ ነው።


ከተመቻችሁ Like and Share

✨✨@TechAbyssinia✨✨
✨✨      YouTube       ✨




👋Hi TECH ABYSSINIA FAMILIES🤟

⚡️ይህ ጠቃሚ እንዲሁም አዳዲስ የሆኑ የ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም በስልካችሁ መኖር የሚገባቸውን አፕሊኬሽኖች📲 እንዴት እንደሚሰሩ እና የተለያዩ መረጃዎችን 👩‍💻 የምንለቅበት የ YouTube ቻናላችን ነው።

🔥በቅርቡ መልቀቅ እንጀምራለን🔥

እና ሁላችሁም እየገባችሁ SUBSCRIBE በማድርግ አግዙን። 👇


GM FAMILY❤️

መልካም ቀን😉


✨✨@TechAbyssinia✨✨
✨✨      YouTube       ✨

20 last posts shown.