,,,,,,,,,,,,,,,,, 🎧 🎧 ,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ተለያዩ ሲባል ኧረ ሰዉ ምን ይለናል
እሺ የኛስ ይሁን የሰማ ሰው ምን ይለናል
ግድየለም አትሂጂ አብሮ መኖር ይሻለናል
እባክሽ አትሂጂ አብሮ መኖር ይሻለናል
ያየን እስኪደነቅ ማመን እስኪያቅተው
እንዲህ አይነት ፍቅር አለ ወይ እስኪል ሰው
ሳይቸግረን ያኔ ከዓይን ዉስጥ ገብተናል
ጥላው ሄደች ቢባል አሁን ሰው ምን ይላል
እመነኝ ስትይኝ ጎዳናው ሰምቶሻል
እንደኔ በደስታ ሳር ቅጠሉ አይቶሻል
ተለያዩ ሲባል መርዶውን አይወዱም
ቅጠሉም ይረግፋል ተይ አትራቂው ብሎ
,,,,,,,,,,,,,,,🎧 🎧🎧,,,,,,,,,,,,,,,