#ዘመን_ተሰጠን
ዘመን ተሰጠን ለምስጋና
ዘመን ተሰጠን ለውዳሴ
ተመስገን ስላሴ
ቸርነትህ ሰጠን ዘመን ለፍስሀ
ይቺም እድሜ ለእርቅ ነች ለንስሀ
ጥበባችን መቼ ሆነ እውቀታችን
ምህረትህ በዝቶልን ነው መቆማችን
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
የለውም ጫፍ የለው ድንበር ያንተ ምህረት
በእድሜያችን ጨመርክልን ይችን እለት
ተደነቅን ተገረምን ባንተ ፀጋ
ቀንና ሌት ሲፈራረቅ ክረምት በጋ
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
ምድር ረክታ በዝናቡ በሰማይ ጠል
በአበባ ደምቃ ታየች በሀመልማል
በድሜያችን ላይ ከጨመርከው ይህን አመት
የንስሀ ይሁንልን የመፀፀት
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
የእርቅ ይሁን ዘመናችን የይቅርታ
ሰላም ትሁን ሀገራችን ፍቅር ተመልታ
መለያየት መጠላላት የሌለበት
አድርግልን ጌታችን ሆይ ይህን አመት
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
💚 @Addis_Mezmure 💚
💛 @Addis_Mezmure 💛
❤️ @Addis_Mezmure ❤️
ዘመን ተሰጠን ለምስጋና
ዘመን ተሰጠን ለውዳሴ
ተመስገን ስላሴ
ቸርነትህ ሰጠን ዘመን ለፍስሀ
ይቺም እድሜ ለእርቅ ነች ለንስሀ
ጥበባችን መቼ ሆነ እውቀታችን
ምህረትህ በዝቶልን ነው መቆማችን
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
የለውም ጫፍ የለው ድንበር ያንተ ምህረት
በእድሜያችን ጨመርክልን ይችን እለት
ተደነቅን ተገረምን ባንተ ፀጋ
ቀንና ሌት ሲፈራረቅ ክረምት በጋ
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
ምድር ረክታ በዝናቡ በሰማይ ጠል
በአበባ ደምቃ ታየች በሀመልማል
በድሜያችን ላይ ከጨመርከው ይህን አመት
የንስሀ ይሁንልን የመፀፀት
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
የእርቅ ይሁን ዘመናችን የይቅርታ
ሰላም ትሁን ሀገራችን ፍቅር ተመልታ
መለያየት መጠላላት የሌለበት
አድርግልን ጌታችን ሆይ ይህን አመት
ከሰጠኸን አዲስ አመት
ከሰጠኸን አዲስ እለት
እንዘምራለን በደስታ በአኮቴት
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
💚 @Addis_Mezmure 💚
💛 @Addis_Mezmure 💛
❤️ @Addis_Mezmure ❤️