ቴክኖ የመጀመሪያ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽኑን
ትላንት ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል አስተዋወቀ
• እጅግ በርካታ እንግዶች ኹነቱን ታድመውታል
ቴክኖ ቋንቋን መተርጎምና ድምጾችን ወደ ፅሁፍ መቀየርን ጨምሮ ተያያዥ ስራዎችን በማከናወን የዕለት ተዕለት ክንውንን ያቀላሉ የጠባሉ ኤአይ አጋዥ ቴክኖሎጂን፣ ትላንት ምሽት በስካይላይት ሆቴል በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት አስተዋወቀ።
ኩባንያው ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጅው የኤአይ ኹነት ላይ የቴከኖ ኢትዮጵያ ብራንድ ማናጀር አቶ አሊከ ባደረጉት ንግግር፤ ቴክኖ በሀገሪቱ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ላይ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
ቴክኖ ኢትዮጵያም ከመቼውም ጊዜ በላይ ለህብረተሰቡ ተደራሽ መሆኑን የጠቆሙት ብራንድ ማናጀሩ፤ ማህበረሰቡ አለም ከደረሰበት ቴክኖሎጂ እኩል እንዲራመድ ቴክኖ ትጋቱን ይቀጥላል ብለዋል፡፡
⬇️