ከ2መቶ 78ሺህ ብር በላይ ከደንበኞች አካውንት በመቀነስ ለግል ጥቅሙ ያዋለ የባንክ የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ክስ መመስረቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
***
ተከሳሹ ግለሰብ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በሻሌ 72 አካባቢ ከሚገኝ የግል ባንክ ውስጥ የደንበኞች አገልግሎት መኮንን ሆኖ በሚሰራበት ባንክ ውስጥ በተደጋጋሚ ከተለያዩ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ወደ ግል ሂሳቡ በሞባይል ባንኪንግ እና በቀጥታ በማስተላለፍ ሲጠቀም እንደነበረ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የበሻሌ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ገልጿል።
⬇️