በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ
በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ከሓውዜን ወደ መቐለ ሲጓዝ የነበረ ሚኒባስ በተቃራኒ አቅጣጫ ከሚጓዝ ቅጥቅጥ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡
በአደጋው ከሟቾች በተጨማሪ ስድስት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የወረዳው ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡(ኤፍ ኤም ሲ)