ጋና አሜሪካን በመብለጥ የዓለም 6ኛዋ
ትልቁ የወርቅ አምራች ሆነች
ጋና የማዕድን ሃብቷን በማጠናከር አሜሪካን በመብለጥ የዓለም 6ኛዋ ትልቁ የወርቅ አምራች ሀገር ሆናለች። ሀገሪቱ በ2025 ብቻ 185 ቶን አካባቢ ወርቅ ያመረተች ሲሆን፣ ይህም ከአምናው ጋር ሲነጻጸር ትልቅ ዕድገት አሳይቷል፤ እንዲሁም በአፍሪካ ቀዳሚ የወርቅ አምራችነቷን አስመስክራለች።
ወርቅ ለጋና ኢኮኖሚ በጣም ጠቃሚ ከሆኑ ሀብቶች አንዱ ነው። ለሀገሪቱ የውጭ ንግድ ገቢ፣ የውጭ ምንዛሬ፣ የመንግስት ገቢ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
10ሩ በወርቅ ምርት የሚታወቁ የአፍሪካ አገራት
ጋና - በአፍሪካ አንደኛ
ማሊ
ቡርኪና ፋሶ
ደቡብ አፍሪካ
ሱዳን
ጊኒ
ኮትዲቯር
ታንዛኒያ
ዚምባብዌ
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas