Forward from: #የmom
🙏🙏🙏🙏🙏እግዚኦ🙏🙏🙏🙏🙏
መሀረነ አምላክ ባክህ ይቅር በለን
በምረትህ እንጂ በቁጣ አትዳኘን
ሃያ ሰባት አመት ሁሉ ወሰለተ
ሶስት አመት ንሰሀ አንተ ብትፈቅድለት
ቅድስናን ትቶ ሀጢያትን ናፈቀ
በርህንም ዘጋ ማንኳኳቱን ትቶ
ብትዘገይ ማትቀር መሆንህ ተረስቶ
እኔ ግን እላለዉ ማረኝ ይቅር በለኝ
የነርሱ ዉርስ ሀጢያት እኔን አያግኘኝ
እንቁ ማርያም (መባ)
መሀረነ አምላክ ባክህ ይቅር በለን
በምረትህ እንጂ በቁጣ አትዳኘን
ሃያ ሰባት አመት ሁሉ ወሰለተ
ሶስት አመት ንሰሀ አንተ ብትፈቅድለት
ቅድስናን ትቶ ሀጢያትን ናፈቀ
በርህንም ዘጋ ማንኳኳቱን ትቶ
ብትዘገይ ማትቀር መሆንህ ተረስቶ
እኔ ግን እላለዉ ማረኝ ይቅር በለኝ
የነርሱ ዉርስ ሀጢያት እኔን አያግኘኝ
እንቁ ማርያም (መባ)