✍
ሸይኹ በፉርቃን!!
ሸይኽ አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ አላህ ይጠብቃቸውና...
ወደ ሀገራችን ለዳዕዋ እና ለዝያራ ብቅ ማለታቸው የሚታወቅ ነው። በመሆኑም
ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ……
ከዝሁር ሰላት በኋላ
እና
ከመግሪብ ሰላት በኋላ
በታላቁ የሰለፍዮች መሰባሰቢያ መስጂድ አል-ፉርቃን ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራማቸው ያካሂዳሉ።
ይህንን በማወቅ…………
በሁለቱም ወቅቶች የሚደረጉ ፕሮግራሞች ላይ በንቃት መሳተፍ እንድትችሉ ከአሁኑ እንድትዘጋጁ የአክብሮት ጥሪያችን ከወዲሁ እናስተላልፋለን!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio