📖 የሳምንቱ ትልቅ ትምህርት #04
መጀመሪያ አንተ ተለወጥ!
አመለካከትህ፣ በራስ መተማመንህ፣ የጊዜ አጠቃቀምህ፣ የገንዘብ አያያዝህ፣ ለራስህ የምትሰጠው ቦታ፣ አላማህን ማወቅና በእቅድ መመራት ስትጀምር ብዙ ለውጥ ታያለህ!
ራስህ ላይ ስትሰራ እመነኝ ወዳጄ ኪስህ የሚገባው ገንዘብ፣ የፍቅር ግንኙነትህ ወይ የቤተሰብ ግነኙነትህ፣ መንፈሳዊ ህይወትህና በዙሪያህ ያሉ ነገሮች በሙሉ ይቀየራሉ! ህይወትህ የሚለወጠው አንተ ስትለወጥ ብቻ ነው!
መልካም እሁድ ❤️
አቅራቢ:-📚@AmbaBooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books
🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka
🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️ React ያድርጉ | 📢 ሼር ያድርጉ