📖 የሳምንቱ ትልቅ ትምህርት #08
መጻሕፍትን በተሻለ መንገድ ለማንበብ እነዚህን መንገዶች ተከተሉ :-
📖 የሚስባችሁን መጽሐፍ ብቻ ምረጡ በግዴታ የማትወዱትን መጽሐፍ አትጀምሩ ። ታሪክ ፣ ስነ-ልቦና ፣ ንግድ ፣ ሃይማኖት ወይም ሌላ የሚስባችሁን ብቻ መርጣችሁ አንብቡ ።
📖 በትንሽ በትንሹ ጀምሩ በቀን ከ 5 –10 ገጽ ብታነቡ በቀጣይ ቀናት ደግሞ በእጥፍ በእጥፍ እያሳደጋችሁ ማንበብ ። በአንድ ቀን ብዙ ለማንበብ ብላችሁ ራሳችሁን አታጨናንቁ ::
📖 ምን ለማለት ፈልጎ ነው በሉ:- ማንበብ ስትጀምሩ ሐሳባችሁን "ደራሲው ምን ሊነግረኝ ፈልጎ ነው? " ፣ "ይህ ለሕይወቴ ምን ያስተምረኛል?" ብላችሁ አስቡ ።
📖 የገባችሁን ነገር ጻፉት :- የወደዳችሁትን ሐሳብ ፣ አዲስ ቃላት ወይም ትምህርት በማስታወሻ ደብተር ላይ መዝግቡት ።
📖 በየቀኑ የተወሰነ ሰዓት መድቡ :- ለምሳሌ ጠዋት 15 ደቂቃ ወይም ከመኝታ በፊት 20 ደቂቃ ።
📖 በእርጋታ አንብቡ :- በፍጥነት አንብቦ መጨረስ ሳይሆን በእርጋታ መረዳት ዋናውና መሰረታዊ ነገር ነው :: በፍጥነት አንብቦ ከማለፍ ይልቅ አንዱን ገጽ አንብቦ ለመረዳት 20 ደቂቃ ቢፈጅብህ ይሻላል ::
አምባ መጻሕፍት !
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !
( ምክሩን ከወደዳችሁት ለሌሎችም እንዲደርስ ለወዳጅ ዘመድዎ አጋሩልን )
አቅራቢ:- 📚@ambabooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ