በዚህ ሳምንት የምስጋና ዝግጅታችን!
ምንም የስጋ ዝምድና ሳይኖራቸው ለሌሎች ሰዎች በሕይወት የመኖር ምክንያት የሆኑ ሰዎችን እናመሠግናለን!
በአማራ ኤፍ ኤም ባሕር ዳር 96.9 ሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት በቀጥታ ይጠብቁን።