አስቸኳይ | ውድ ባለአክሲዮኖቻችን
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ባለቤት (ባለ አክሲዮን) መዝገቦች በኤሌክትሮኒክ ዘዴ መተካት እንዳለባቸው በማሳወቁ እርስዎም:-
- የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN ወይም FCN)፣
- የብሔራዊ መታወቂያዎን ኮፒ፣
- የመኖሪያ አድራሻ (የአድራሻ ለውጥ አድርገው ከሆነ አዲሱን አድራሻ)፣
- ኢ-ሜል እና ስልክ ቁጥር፣
- እንዲሁም ባለአክሲዮኑ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት ከሆነ የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) እና የወኪሉ ሰው ሙሉ መረጃ
በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች እየቀረባችሁ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
#አማራባንክ #AmharaBank