አማራ ባንክ የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የስራ አመራር ስብሰባ አካሄደ።
የአማራ ባንክ የግማሽ ዓመት የስራ አመራር ስብሰባ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በኤሊያና ሆቴል የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው፣ የሥራ አስፈጻሚ አባላት፣ የመምሪያ ኃላፊዎች፣ የዲስትሪክት እንዲሁም የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት ተካሂዷል።
የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የባንኩን የግማሽ ዓመት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን ባንኩ በርካታ ሪፎርሞችን በማከናወን ላይ እንደሚገኝ ገልጸው ከዚህም የተነሳ ባንኩ በአሁኑ ሰዓት በተሻለ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አብስረዋል፡፡
በዕለቱ የዲስትሪክቶች የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን የስብሰባውን ተሳታፊዎች ያካተተ ሰፊ ውይይትም ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረትም በቀጣይ ሊሰሩ በሚገባቸው ተግባራት ዙሪያ አቅጣጫ የተሰጠ ሲሆን የተሻለ አፈጻጸም ላስመዝገቡ ቅርንጫፎችም እውቅና በመስጠት ስብሰባው ተጠናቋል።
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
#አማራባንክ #AmharaBank