በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ህግ የማስከበር ስራዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
በጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተመራዉ ጥምር ጦር እራሱን ፋኖ ብሎ ከሚጠራዉ የከፅፈኛ ቡድን በላይ ጋይንት ወረዳ የገጠር ቀበሌወችን እያፀዳ ለ1 ዓመት ያህል በፀፈኛ ቡድኑ ሲዘረፍና ሲገላታ የቆየዉን የዛጎችና የአከባቢዉን ማህበረሰብ መታደግ መቻሉን የላይ ጋይንት ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ግርማ ይስማዉ ተናግረዋል፡፡
የበዛጎች ከተማ እና ዙሪያዉ ያሉ ቀበሌወችን ከጥምር ጦሩ ጋር በመሆን ህግ የማስከበር እና በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታዉ ዙሪያ የግንዛቤ ፈጠራ የህዝብ ግንኙነት ስራዉን በበላይ እየመሩ የሚገኙት የላይ ጋይንት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግርማ ይስማዉ እንደተናገሩት በተሰራዉ የህግ ማስከበር ስራ ፀፍኛ ቡድኑን በመደምሰስና በማሳደድ አካባቢዉን ነፃ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ፅፈኛ ቡድኑ ሲጠቀምባት የነበረዉን አንድ ኮብራ መኪና ፣ ለዘረፋ ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ 2 ክላሽ ፣ 2 ሽጉጥ እና ለምግብነት ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ ሬሽኖች መያዝ መቻሉን አስተዳዳሪዉ ገልፀዋል፡፡
በአካባቢዉ ማህህብረተሰቡብ በፀፈኛ ቡድኑ በኩል ግድያ የአሰገድዶ መድፈር ፣ ዕገታ እና የዝርፊያ ወጀሎች ሲፈፀም መቆየቱን የአካባቢዉ ነዋሪወች ገልፀዋል፡፡
በህግ ማስከበር ስራዉ ከወረዳ አስተባባሪ አመራሮች በተጨማሪ ሌሎች የክላስተሩ የፓለቲካ አመራሮች ከጥምር ጦሩ ጋር በመሆን አካባቢዉን ከፀፈኛ ቡድኑ የማፅዳት ስራ በመስራት ላይ ናቸዉ፡፡
መረጃው፦የላይ ጋይንት ወረዳ ኮሚኒኬሽ ነው።