የሀይቅ ከተማ አስ/ር ፖሊስ ፅ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የሽጉጥ ጥይት መያዙን ገለፀ ።
አህመድን አብዱል ቃድር አህመድ የተባለ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ትክል ድንጋይ ወረዳ 03 ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ከጎንደር ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም በመነሳት ወደ ደሴ ከተማ በኮድ 3 አማ የሰሌዳ ቁጥር 17031 በሆነ አባዱላ መኪና እየመጣ ከዞን እና ከብሄራዊ ደህንነት በተሰጠ ጥቆማ ሀይቅ ከተማ ኬላ ቀበሌ 5 ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ከላይ የተጠቀሰውን ተጠርጣሪ ከነ አሽከርካሪው ሀይቅ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እንድገባ ከተደረገ በኋላ አቶ አህመድን አብዱል ቃድር ማር በባሊ ጭኖ ባሊው ሲፈተሽ በባሊው ላይ የምግብ ሳህን በመደረብ ከውስጥ በፊስታል ተቋጥሮ የቱርክ ሽጉጥ ጥይት 1498 የተገኘበት ሲሆን የአባዱላ አሽከርካሪው ተስፋ ጊወርጊስ ተፈራ ጭምር በድምሩ 2 ሰወችን በቁጥጥር ስር በመዋል ምርመራ እያጣራ መሆኑን የሀይቅ ከተማ ፖሊስ ፅ/ቤት አስታውቋል ።