#74 ✍️
1. ነቢያት በመደመዱ ሀዋርያት ገደገዱ
2. የሰው አገሩ ምግባሩ የከብት አገሩ ሳሩ
3. ሚስጥርህን ለባእድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወሀ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው
1. ነቢያት በመደመዱ ሀዋርያት ገደገዱ
2. የሰው አገሩ ምግባሩ የከብት አገሩ ሳሩ
3. ሚስጥርህን ለባእድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወሀ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው