ለሚደክም ሰው ትንሽ ብርታት መሆን ቀላል ነገር እንዳይመስላችሁ። ከዓመት በፊት ጀምሮ የራሴን የዩቲዩብ ገጽ ተጠቅሜ መንፈሳዊ ሥራዎችን ለመሥራት ዕቅዱ ነበረኝ። ነገር ግን ማሕበራዊ ሚዲያዎቻችን በሙሉ ለመልካም ነገሮች ዳገት ናቸው። ለብልግና ሲሆን ነው ምቹ የሚሆኑት።
እስኪ ደጋግ ኦርቶዶክሳውያን ይህ ገጽ የሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። እስካሁን ድረስ በእግዚአብሔር ቸርነት 950 ቤተሰብ ደርሰናል። አሁን ክፍያ ለማግኘት 50 ሰዎች ይቀሩናል። ስለዚህ እነዚህን ሰዎች ተባብረን እንሙላ።
ሰማዕቱ ይሙላላችሁ!