🔺የትሪ ውሃ ኡዝር ቢል ጀህል የለም የሚል አካል ተክፊሪ ነው ከሚል የተሳሳተ አቋም ተነስቶ ኡዝር ቢል ጀህል አለ የሚል ሙርጅእ (ሁጃ ከቆመበት በሇላ ደግሞ ካፊር) ነው ወደሚል የተክፊር አቋም እንዴት እንደደረሰ ስታስተውል ድንበር አላፊነትና ባልተረዳኸው ጉዳይ ገብቶ መናገር ያለው አደጋ ይገለጥልሃል።
ሰወረዬው በኡዝር ቢል ጀህል መስአላ
ላይ የተሸጋገረባቸውን ነጥቦች ስታስተውል ምን አይነት ውልንፊስ ዋልጌ እንደሆነ ትረዳለህ።
🔺መጀመሪያ 👇👇👇
①ኡዝር ቢል አለ የለም የሚል ተክፊሪ ነው።
② ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል ከሱና አይወጣም መስአላው ኺላፍያ ነው።
③ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል የአቂዳ በሽተኛ ነው።
④ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል የሙሽሪክ ጠበቃ ነው።
⑤ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ ማለት ኢርጃእ ነው።
⑥ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል ሙርጅእ ነው።
⑦ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል አካል በኩፍር ላይ ነው።
⑧ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል አካል ሁጃ ከቆመበት በሇላ ይከፍራል።
......
በመንጋ ስታስብ ፤ ለምን የማይል ተከታይ ሲኖርህ ፤ ትዕቢተኛ ስትሆን ፤ ሳይገባህ ስታወራ አቋም አልባ ትሆናለህ።
👉ጥያቄ ለመንጋው መሪ
1 👉ኣዚሮች ላይ የምታቆሙት ሁጃ ምን አይነት ነው ?‼
2 👉የሚቆመው መች እና ምን ምን መስፈርቶች ሲሟሉ ነው?‼
3 ኣዚሮች ላይ የምታቆሙት ሁጃ እና የሁጃ አቋቋም ሁኔታ ሌሎች ላይ ካለው ይለያልን?‼ መቸም አንቱ ጨዋታሁ አይጠገብምና መስአላ ዟሂራ ኸፍያ እያልኩ እንዳታዝናኑን።¡¡‼
እኔኮ ገጠር ላሉት መረጃ ላልደረሳቸው ሳታዝኑ ጧት ማታ ይህንን ጥልቅ የሆነ ኢልማችሁን በካሴት እንዲሁም በፅሁፍ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ እያዘነባችሁባቻው እንቢ ላሉ እንደ እናንተ አስተምህሮት ኩፍር ላይ ላሉ አዚሮች ማዘናችሁና ሆደ ሰፊ መሆናችሁ ግራ ቢገባኝ እኮ ነው።¡¡¡‼
هذا العدوان على دين الله وعلى عباد الله، وهذا اللعب في عقول الجهال، وهذا الكذب في دين الله وعباد الله، وهذ الكلام في دين الله بالظنون والأوهام الكاذبة لن يذهب سدى.
https://t.me/Assunnah11/1760
https://t.me/abu_muqbil1