ኡዝር ቢል ጀህል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ከተክፊር ጥፋት ዶፍ ሸሽተህ የሙርጂያዎች የጥፋት ማአጥ እንዳትወርድ
ከሐዳዲያ ሸሽቶ ከሙመኢያ ጋ ቀልጦ መፍሰስ
ጥፋት እደሆነ ሁሉ
ከሱፊያ ሸሽቶ ካህባሽ ጉያ መደበቅ ከተብግ አመንትፎ ወደ ኢኸዋኖች መዘፍዘፍ ከድጡ ወደ ማአጡ ነው!!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


⭕️ أسئلة ⭕️ - 04

ከተክፊሩ ሙስጦፋ እዉቀት መስማት ይቻላል❓❓

☞ለነገሩ ተክፊርነት + ለቂጥነት እንዴት እዉቀት ይያዛል።


4️⃣يقول هل تنصح ادرس وآخذ العلم من مصطفى الحبشي ام لا ؟


☞ከታላቁ ዒሊም አሸይኽ አቡ ሙሀመድ አብድል ሀሚድ ሀጁሪይ الله ይጠብቃቸዉ።
.
https://t.me/Hudhud_Studio/10834


👆👆እስኪ ንፁህ አእምሮ ያላችሁ ሙስሊሞች  በተለይ ለክብሩ ከሚጨነቀው ከሙስጦፋ  ተአሱብ የተላቀቃችሁ ....

በአላህ የሸይህ የህያ ኡዙር አሰጣጥ ከነዚህ በምን ይለያል ..?




Video is unavailable for watching
Show in Telegram




🔷ወንድም ሙሀመድ አሚን በጠየኩት መልኩ  ኡዙር አሰጣጡን አብራርቷል .....

🔷ኡዙር አሰጣጡም እሙስሊም ሀገር ወይም ደእዋ የሰማን ኡዘር የሚሰጡትን ያስወጣል

ለነ ኡመር ገነቴ ለነ ኡመር ኮምቦቻ ለነ ጡሀ ኡዙር የሰጡትን ያስወጣል ...جزاه الله خيرا

  ሌሎቻችሁም ቀጥሉ እስኪ ......
📮ኡዝር የምትሰጡት ለምን አይነት ሰው

ነው


🔻በእብኑ ባዝ አትነግዱ በዚህ በተወላገደ አረዳዳችሁ...

🔻እንዳው  ሰከን አትሉም እረ እረጋ በሉ ታው .........ሸይኽ የህያና ጡላቦችን  በየ ቀኑ ካልጠበጠባችሁ ...እንቅልፍ እንቢ አላችሁ እንደ


🔻ሸይኽ የህያን ይሄን ሰሞን የስድብ ናዳውን ያወርድባችው ይዟል ...... ከሌሎቹ በዚህ ዘመን ለተስሚያ ለሙአመላ ኡዙር ከሰጡት በምን ይለያል .......❓❓

ሃዳሁሙላህ


👆👆የሸይኽ የህያ ኡዙር አሰጣጥ ከነሸይኽ አልባኒ ከነሸይኽ ሙሀመድ አማነል ጃሚ የተለየ ሁኖ ነው.........❓


🔻🔻أقسم برب العرش العظيم ........የተለየ ሁኖ አደለም ሙስጦፋ ክብሩ ስለሚያስጨንቀው ነው ከሸይኽ የህያ በኩል ያሉት ስለተናገሩበት እንድህ የሚወርድባቸው ..

🎙ብትፈርጥም ሸይኽ የህያ ያንተን ስም አንስቶ አያስጠነቅም ያ ሚስኪን እንካን ላንተ ለእብኑ ሂዛምም ቦታ አልሰጠውም .......♾


📝#"የጉድ አገር ገንፎ… ከሆነዉ" ተክፊሩ ሙስጦፋ አብዲላህ ከጥመቱ  ከባህር ላይ በማንኪያ‼️


#ይፋ ከወጣዉ የተደበቀዉ ይበልጣል። 

☞ ተክፊሩ:- لا إله ألا لله እያበላሿት ነዉ።

☞መስአላዉ ኸፋነት አለባቸዉና ከበያን በኋላ ሁጃ ካቋቋምን በኋላ እያልን ነዉ እንጂ

👅
#ያሉበት ጉዞ ኩፍር  ኩፍር ላይ የወደቁ ናቸዉ ይሄ ኩፍር ካልሆነ ምንድነዉ ኩፍር‼️

☞እነዚህ ኢርጃእ ዉስጥ አብዛኛዉ እኩፉር ዉስጥ ነዉ ያሉት እኩፉር ዉስጥ ነዉ ያሉት በዓደ ኢቃመቲል ሁጃ አይከፍርም ብትለኝ እሰማሀለዉ እንዴ ክፍርር ብሎ ነዉ የሚከፍረዉ።

☞ክፍርር ብሎ ይከፍራል በደንብ


እንደዉ እናንተ ከየመን የመጣችሁ ሸይኽ አቡ ቢላል የሚባልን ሸይኽ አድርገህ የምትይዝ።

☞ይህ ሰዉ አዷል፣አል ሙብተዲዕ የሆነን አካል ይህንን ነዉ እናንተ ናችሁ ሱንይ  ተብላችሁ  ተይዛችሁ…………


እንደ ሸይኽ የህያ ድብልቅልቅ ያለበት አላየሁም

☞የየመን የእነ ሸይኽ የህያ ቡትቶ ይዘህ የምትዞር ሙቀሊድ


◆▶#ጉغላተል ሙርጂእ

/ ሙስጦፋ ዘንድ ጉغላቱ ሙርጂአ ኩፋሮች ናቸዉ በአንደበቱ ከማለቱም ጋር/

📮
#አዚር ላይ መቅራት አይቻልም።


❌በኦድዮ ላይ  ሙስጦፋ አለ ቀድመዉ ያከፈሩትን ጓደኞቹን
ሲተች:-

⭕️"ይሄ እኮ መንሸራተት ነዉ እኮ ወደ ኋላ አሁን እኮ እነሱ ጥቅል ሙርጂእ ማለታቸዉ ነዉ እንጂ ያዩት ከእኛ በታች እኮ ነዉ የወረዱት እታች እኮ ናቸዉ‼️🛑#እኛ እኮ እናከፍራለን‼️

⛔️"ሁጃ ስናቆምበት‼️⛔️"እነሱ ግን ሙርጂእ ብለዉ የማይከፍ
ሩ ሙርጂእ ብለዉ የማይከፍረዉን ሙርጂእ ወስፍ ሰጡ‼️

⛔️#ሁጃ ካደረስን በኋላ ደግሞ እናከፍራለን ሁለት አይነት ሙርጂአ አለ እንዴ❓ይላል………

❌"የማይከፍር ሙርጂእ ትንሽ ቆይቶ የሚከፍር ሙርጂእ ሁለት ጊዜ ነዉ እንዴ ሙርጂእ የሚሆነዉ ሰዉየዉ እንዴ ም
ን አይነት አባባል ነዉ።

👆👆👆👆👆


♦️የሙርጃአ ሴፍቲ ታንከር
♦️ በከራሚያ የነቀዙ…………
♦️የሙሽሪክ፣የአህባሽ ጠበቃ

▶#ሰለፊዮችን እንደ ነቢ ሱለይማን ጅኖች ታዛዦች ናቸው
 
▶#ሐቅ እየተገለፀላቸው  የሚወላገዱ  ሙሪዶች።
 
▶#ሰለፊዮችን እንደ ነቅሸበንድያ   የጦሪቃ  ሸይኽ  ፏ ብሎ  ይ
ነዳቸዋል።

≅⭕️"አዚርም እንደየ ደረጃዉ የዓቂዳ በሽተኛ እንደሆነ እናዉቃለን እናስተምራለን።

☞በዚህ አባባሉ ስንት አይማዎችን የዓቂዳ በሽተኛ
እንዳደረጋቸዉ እወቅ።

❌#ሱፍዮች መች ሰለሙ

"مت أسلم وهو صوفي لتقول أصله مسلم "
"كيف تقول أصل الصوفي مسلم من أين أيقنت أنه مسلم؟

☞አህባሾች እያንዳቸዉ ሙሽሪክ ናቸዉ።
እያንዳንዳቸዉ ነዉ ያለዉ።

📌#ሚስጢረ ስላሴ ብሎ የጠቀሳቸዉ የተክፊሮች የጥመት አንጃ አመለካከት የሰፈረባቸዉ ኪታቦች።

☞አቡልዓላ አራጂዲ እና ሀዚሚ እና ጀርቡዕ ላይ መደገፉ ከእነሱ መያዙ ይህንንም ግልፅ ማድረጉ

☞በል በየቂን እንደ ያዝነዉ ከእነሱ  ለመላቀቅ በየቂን እስከ ማለት መድረሱ።

 🔴የየመን መሻይኾችንና ዳዕ
ዋቸዉ የጠማማ ቡድን ነዉ ማለቱ።

🔴አዚር ከመንሀጅ ሰለፍ አይደለም ማለቱ።

🔴በል ሁጃ አቁሜ አከፍርሀለዉ ማለቱ።

❌እኛ እኮ አል
ወረድንም ብሎ በግልፅ እነ ጀማልን ያከፈርንበት እያሉ የሚናገሩትን እየጠቀሰ እኛ እንደ እነሱ አልወረድንም ሙርጂአ እናከፍራለን ማለቱ።

🔴በግልፅ አከሌ ካፊር እከሌ ሙሽሪክ የሚልን መዉጫ ያለዉ አቋም ብሎ ማወደሱ‼️

⭕️የታላቁ የሸይኽ አቡ ቢላል መርከዝ ሀሚ የከፊል ሙርጂአዎች መኖ
ሪያ ነዉ ማለቱ ።

📮ንፁሀን ሰለፊዮችን የእነ ኮቻ ወንድሞች ማለቱ።

🟥የሸይኽ አቡ ቢላል ተማሪዎችን የአህባሽ ሰራዊት ማለቱ ቢላል።

❌የሸይጧን ጁኑዶች/ሰራዊቶች ማለቱ።

⭕️በዓቂዳ ላይ ኢጅማዕን ጥሳቹሀል ማለቱ በዓ
ቂዳ ጉዳይ ላይ ኢጅማዕን የኻለፈ ሁክሙ ስለሚታወቅ።


⭕️የታላቁ ዓሊም አሸይኽ የህያ الله
ይጠብቃቸዉ ዳዕዋ አርጅታለች፣ ከማለቱም በላይ የነ
ቅሸበንዲያ ጀምዓ ታስንቃለች ማለቱ።

حسبنا الله ونعم الوكيل

⭕️የየመን መሻይኾች ጀርህና ተዕዲላቸዉን ውድቅ ነዉ ተቀባይነት የለዉም በል ከማለቱም ጋር  ጋር  በዓቂዳ የወረዱ ዓቂዳ የሌላቸዉ ስለ ዉድኡ እን
ኳ የማይጠየቁ ማለቱ።

⭕️እንደ አጠቃላይ የየመን ዑለማዎችን እና ተማሪዎቻቸዉ ሀበሻ ላይ ያሉትን ጭምር ሙርጂአ እያለ መግለፁ።


☞ታዲይ ምን ቀርቶት ነዉ ምን ምትጠብቀዉ ሙስጦፋ በእነዚህ ሁክሞቹ ተክፊር ተክፊር የለም ማለት ነዉ፣ንገሩን እንጂ ምን ቀረ❓ በሰይፍ መቅላት ነበረበት ነዉ❓


✍ተክፊሩ ሌሎች የሚላቸዉን አትጠይቁ ይታወቃሉ እዚህ ቦታ ለመጥቀስ በራሱ ይቀፋሉ ሰዉየዉ ከተክፊርነቱ ዉጪ ከጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ በፊትና የተሞላ ግለሰብ ነዉ።

☞ዑለማን የሚሰድብበትን ስትመለከት
☞ በዘር የሚያነዉርበትን ሂደት
☞ ተህሪሹ እንዴት እንደሚያደርግ
☞ሰዉ ተዉበት ባደረገበት ሲወቅስ

👉ስድቡ ዋልጌነቱ… …… وووووو ሳይጨመር  ነዉ እነዚህ ከላይ ያሉት ለናሙና የቀረቡት።



 
🔴ሙስጦፋ ተክፊሪይ  ቁህ ካልሆነ ሀበሻ ምድር ላይ ተክፊር የሚባል የለም ማለት ነዉ።

📝#ከዚህ በላይ ምን ይበል ነዉ ነገሩ፣ወይስ ለምን ሰይፍ አልተመዘዘም ነዉ፣እሱም የሚቀር አይመስልም መቆሚያዉ الله ይወቀዉ።


የሸይኸ ፈውዛን አቋም ከተክፊሪዮች አካዬድ የነፃ ነው። ስማቸውማ 1:17:35


🔺የትሪ ውሃ ኡዝር ቢል ጀህል የለም የሚል አካል ተክፊሪ ነው  ከሚል የተሳሳተ  አቋም ተነስቶ ኡዝር ቢል ጀህል አለ የሚል ሙርጅእ (ሁጃ ከቆመበት በሇላ ደግሞ ካፊር) ነው ወደሚል የተክፊር  አቋም እንዴት እንደደረሰ ስታስተውል  ድንበር አላፊነትና ባልተረዳኸው ጉዳይ ገብቶ መናገር ያለው አደጋ ይገለጥልሃል።

ሰወረዬው በኡዝር ቢል ጀህል መስአላ 
ላይ የተሸጋገረባቸውን ነጥቦች ስታስተውል ምን አይነት ውልንፊስ ዋልጌ እንደሆነ ትረዳለህ።

🔺መጀመሪያ 👇👇👇
①ኡዝር ቢል አለ የለም የሚል ተክፊሪ ነው።

② ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል ከሱና አይወጣም መስአላው ኺላፍያ ነው።

③ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል የአቂዳ በሽተኛ ነው።

④ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል የሙሽሪክ ጠበቃ ነው።

⑤ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ ማለት ኢርጃእ ነው።

⑥ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል ሙርጅእ ነው።

⑦ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል አካል በኩፍር ላይ ነው።

⑧ ኡዝር ቢል ጀህል የለም አለ የሚል አካል ሁጃ ከቆመበት በሇላ ይከፍራል።

......

በመንጋ ስታስብ ፤ ለምን የማይል ተከታይ ሲኖርህ ፤ ትዕቢተኛ ስትሆን ፤  ሳይገባህ ስታወራ አቋም አልባ ትሆናለህ።

👉ጥያቄ ለመንጋው መሪ

1 👉ኣዚሮች ላይ የምታቆሙት ሁጃ ምን አይነት ነው  ?‼

2 👉የሚቆመው መች እና ምን ምን መስፈርቶች ሲሟሉ ነው?‼

3 ኣዚሮች ላይ የምታቆሙት ሁጃ እና የሁጃ አቋቋም ሁኔታ  ሌሎች ላይ  ካለው ይለያልን?‼  መቸም አንቱ ጨዋታሁ አይጠገብምና መስአላ ዟሂራ ኸፍያ እያልኩ እንዳታዝናኑን።¡¡‼

እኔኮ ገጠር ላሉት መረጃ ላልደረሳቸው ሳታዝኑ ጧት ማታ ይህንን ጥልቅ የሆነ ኢልማችሁን በካሴት እንዲሁም በፅሁፍ  ደከመን ሰለቸን ሳትሉ እያዘነባችሁባቻው  እንቢ ላሉ   እንደ እናንተ  አስተምህሮት ኩፍር ላይ  ላሉ አዚሮች ማዘናችሁና ሆደ ሰፊ መሆናችሁ  ግራ  ቢገባኝ እኮ ነው።¡¡¡‼

هذا العدوان على دين الله وعلى عباد الله،  وهذا اللعب في عقول الجهال،   وهذا الكذب في دين الله وعباد الله،  وهذ الكلام في دين الله بالظنون والأوهام الكاذبة  لن يذهب سدى. 
https://t.me/Assunnah11/1760
https://t.me/abu_muqbil1




"ጉድን ጉድ ይበል"
🟥ተክፊሩ ክፍርር ይላል እያለ ነዉ አብዛኛዉ እኩፉር ላይ ነዉ ያለዉ እያለህ ነዉ።


☞ሰይፍ ይዞ ደምህን ንብረትህን ሀላል እስከሚያደርግ የምትጠብቅ የዋሁ ወዳጄ ጅግ በልስ‼️

https://t.me/Assunnah11/1763


🟥#ተክፊሩ ሙስጦፋ ፏ ዉልዉል ብሎ ሁክም ማከናነቡ ቀጥሎበታል።

☞እነዚህ ሰዎች አዚር ማለቱ ላይ ነዉ ግልፅ ኩፍር ላይ ወድቀዋል እያለ ነዉ ከበያን በኋላ እና ሁጃ ካቆምን በኋላ ትከፍራላችሁ እያለ ነዉ።

لا إله إلا الله

አበላሽተዋል ስለዚህ ኩፍር ላይ ነዉ ያሉት እያለ ነዉ።

✍እዉነቱ ለመናገር ካፊር ያላለዉ ለበያን ወይም ሁጃ ለማቆም አይደለም አጠገቡ ያሉት ጥርግርግ ብለዉ እንዳይሄዱበት ነዉ።


☞ለምን ቢባል:-

👉ከበያን በኋላ ሁጃ ካቆምኩ በኋላ ከአለማ እራሱ አዚር ነዉ ማለት የጉድ አገር ገንፎ አሉ።


🟥አድምጥ የበሰበሰ ያለቀለት ተክፊር ላይ ሹብሀ ያለብህ ከአለህ❓❓❓

https://t.me/Assunnah11/1760


🔺🔺👉 የተክፊሮች ማምታቻና መልሶቻችን
https://t.me/Assunnah11/650
──━━✺✿✺━━──
📚 ሐዲስ አቢ ዋቂድ አልለይሲይ
https://t.me/Assunnah11/664
──━━✺✿✺━━──
📚 ዛቱ አንዋጥ ና የኡለሞች አቶረጋገም
https://t.me/Assunnah11/665
──━━✺✿✺━━──
📚 የአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ማስረጃ (ሑጀቱሏህ) በሰው ልጆች ላይ
https://t.me/Assunnah11/672
──━━✺✿✺━━──
📚 የተክፊሮች ማምታቻና መልሶቻችን  መቋጫ
https://t.me/Assunnah11/666
──━━✺✿✺━━──
📚 አልዑዝሩ ቢልጀህል የተገነባባቸው #መሰረቶች (አል ኡሱል
https://t.me/Assunnah11/676
──━━✺✿✺━━──


በሙስጠፋ ተክፊሪይነት ቅንጣት ያክል ግራ ምትጋባ ካአለህ!!


Forward from: አል ከሊመቱ ጠይባ
🔺ምንም ማብራሪያም አያሸውም!!
~~~
ኢማም ኢብኑ አል ዐረቢይ አል ማሊኪይ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
قال الإمام ابن العربي المالكي رحمه الله
📌"……فالجاهل والمخطيء من هذه الأمة، ولو عمل من الكفر والشرك ما يكون صاحبه مشركاً أو كافراً، فإنّه يعذر بالجهل والخطأ حتى يتبيّن له الحجة التي يكفر تاركها بياناً واضحاً ما يلتبس على مثله،ٍ……… ولم يخالف في ذلك إلا أهل البدع" انتهى  نقلا عن【محاسن التأويل للقاسمي (5/1307)】
"…ከዚች ኡማ ጃሂልና ሙኽጢእ(ተሳሳች)  ከኩፍርና ከሽርክ ካፊርና ሙሽሪክ የሚሆንበትን ነገር ቢሰራምኳ
በመተው ምክኒያት  ካፊር የሚሆንበት ማስረጃ በደንብ ግልፅ ሆኖ በሱ አምሳያ ላይ ውስብስብ በማይሆን መልኩ እስከሚብራራለት ድረስ
እርሱ በጅህልናውና በስህተቱ ዑዝር ይሰጠዋል…
እሄንንም አቋም የቢዳዓ ባልተቤት የሆነ ሰው ቢሆን እንጅ የተቃወመ የለም"
📚መሓሲኒ ተእዊል ሊልቃሲሚይ (5/192
👉ሙርጂ ነበሩ እንዴ??
https://t.me/Assunnah11




🔺ኢማም ኢብን ቁዳማ አል-መቅደሲይና ዑዝር ቢልጀህል
~~~
📌..." فإن كان ممن لا يعرف الوجوب كحديث الإسلام ، والناشئ بغير دار الإسلام ، أو بادية بعيدة عن الأمصار وأهل العلم : لم يحكم بكفره " ،
المغني " ( 8 / 131 )
ግዴታ የሆነበትን ነገር እንደማያውቅ ሰው ... ልክ ለእስልምና ዕምነት አዲስ የሆነ ሰው ፤ ከኢስላማዊ ሀገር ውጪ የሚኖር ሰው ወይም ከከተማና ከዑለማዎች ርቆ የሚኖር የሆነ ሰው ከሆነ በ"ኩፍር" በ (ክህደት) "ሑክም" አይሰጠውም !!!
( አል-ሙግኒ ( 8 / 131 )
((( ኢማም ኢብን ቁዳማ አል-መቅደሲይ )))
https://t.me/Assunnah11/1754


🔺ኢብን ዐብዱልበርና ዑዝር ቢልጀህል ...
~~~~~~
... " فالواجب في النظر ألا يكفر إلا من اتفق الجميع على تكفيره، أو قام على تكفيره دليل لا مدفع له من كتاب أو سنة" 
[التمهيد: 17/22].
((( ابن عبد البر -رحمه الله تعالى )))

👉 (በዚህ ነገር) እይታ ውስጥ ግዴታ የሚሆነው ... ሁላቸውም ይህ ሰው በ"መክፈሩ" በመካዱ ላይ የተስማሙበት ከሆነ እንጂ "ካፊር" አለማድረጉ ነው። ወይም ከቁርኣንና ሐዲስ ለሱ የሚከላከልለት የሆነ (መረጃ) የሌለው ሲሆን ከእስልምና በመውጣቱና በመካዱ ላይ መረጃ ካልቆመበት በስተቀር አይከፍርም‼️
((አል-ተምሂድ 17/22))
https://t.me/Assunnah11

20 last posts shown.