እንዳላቸው እንገነዘባለን !! እነዚህ በ”ላኢላሃ ኢልለሏህ ” ከእሳት ይድናሉ !! እነዚያኞቹ ግን መልክተኛ ይላክላቸዋል ።
ይህን ላስተዋለ ልዩነቱ ግልጽ እንደሆነ በቀላሉ መረዳት ይችላል !!
👉 #2ሁለተኛው መቃወሚያ አሳብ “ሰዎቹ ሽርክ ውስጥ መውደቃቸው በሐዲሱ አልተገለጸም ስለዚህ ይህን ሐዲስ
ለዑዝር ቢልጀህል ከሚጠቀሙ ሰዎች ጋር መከራከሪያ ማስረጃ አድረገው ሊያቀርቡት እንደማይችሉ ግልጽ ይሆናል ። ”
አቡልዐላእ አልበድሪ በዚህ አበባሉ ዑዝር ቢልጀህል አለ የሚሉ ሰዎች ይህን ሐዲስ ከኛ አቋም ጋር ለመከራከሪያ
መጠቀም አይችሉም እያለን ነው!!
(ዓሪዱል አልዑዝርቢልጀህል ፤ አቡልዐላእ አልበድሪ ፥ 432 )
“ይህ ሐዲስ ለዑዝር ቢልጀህል አያገለግልም ምክኒያቱም ሰዎቹ ሽርክ ሰርተዋል አይልም” የሚለውም አሳብ ትክክለኛ
አይደለም ። ምክኒያቱም ሰዎቹ ያሉበትን የድንቁርና ሁኔታ ወይም በጅህልና ዓለም ውስጥ ተዘፍቀው ያሉበትን ሁኔታ
እየተመለከቱ ጅህልና የለም እንደማለት ስለሚሆን ነው !!
ድንቁርናው ከላአነዕላይ ጉልላቱ ላይ በመድረሱ አይደም እንዴ የእስልምናን ጎልተው የሚተገበሩ የእምነት ስርአቶችን
የተዉት ?!
እነዚህ የእምነቱ ማዕዘናት ከሰሙ ማለት ምንን ያመላክታል ?! ዕውቀት በዙሪያቸው እንደተትረፈረፈ ?i
በመሆኑም ጅህልና ሲንሰራፋ እንዲህ ጎልተው የሚታዩትን የእምነት ማዕዘናት ሊያስተው ይችላል !! እናም በጅህልና
ሰበብ ሽርክ ውስጥ ሊወድደቅ ይቻላል !! ዑዝር ቢልጀህል የሚለው መሰረታዊ መመሪያም ይህን ጉዳይ ይቀርፈዋል !!
ሐዲሱ ትላንትም ፣ ዛሬም ፣ ነገም ፣ ከነገ ወዲያም አልዑዝር ቢልጀህል እንዳለ እያረጋገጠ ነው !!
የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/Assunnah11