ሀንሲ ፍሊክ:
🗣"ኳሱን ተቆጣጥረን ብዙ ኳሶችን አግኝተናል በመከላከል በኩል የኋለኛው መስመር ብቻ ሳይሆን ቡድኑን በአጠቃላይ መመልከት ነው ለተጋጣሚ ክፍት ቦታ መተው የለብንም።"
🗣"ኖቬምበር አልቋል ዲሴምበርን በአዎንታዊ መልኩ ማየት አለብን። "
🗣"22 ኳሶችን ሞክረናል ግን ጎሎችን ማስቆጠር ነበረብን እና በመከላከሉ ላይ ዛሬ ያደረግነው ነገር ቀደም ሲል በውድድር ዘመኑ ካደረግነው ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። በጣም አዝነናል። "
🗣"ቀላል አይደለም ቡድኑ በወጣት ተጫዋቾች የተሞላ ነው።"
🗣"ማክሰኞ ከማሎርካ ጋር በተሻለ ሁኔታ መጫወት አለብን። ኦልሞ መጠነኛ ጉዳት ነበረው ለሚቀጥሉት ግጥሚያዎች ስለምንፈልገው እሱን ዛሬ ላለማጫወት ወስነናል። ለማክሰኞው ጨዋታ እንደሚደርስ ተስፋ አደርጋለሁ። "
🗣"በተጫዋቾች ረገድ ጥሩ ቡድን አለን እንደዛሬው አይነት ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ። አንድ ተጫዋች ከጉዳት ሲመለስ በተመሳሳይ ደረጃ አለመስራቱ የተለመደ ነው። "
🗣"አንዳንድ ተጫዋቾች ግንኙነታቸው እንደተቋረጠ ከተሰማቸው ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ አይደሉም ስለእሱ ማውራት አለብን። "
🗣" እዚህ ከመጣሁ ጀምሮ ሁልጊዜ ሰበብ እንደማያስፈልግ እናገር ነበር። ሁኔታውን ተቀብለን እንደ ቡድን ወደፊት መግፋታችንን መቀጠል አለብን። "
🗣"ይህንን ለማስተካከል የእኔ ዘዴ ተጫዋቾቹን ማመን እና እራሳቸውን እንዲያምኑ ማድረግ ነው። ከተጫዋቾቹ ጋር እንነጋገራለን። "
@BARCAFANSETHIOPIA