ሪያል ማድሪድ በእጃቸው ያሉትን ሁለቱንም ጨዋታዎች ካሸነፉ ባርሴሎና በላሊጋው ሰንጠረዥ ወደ 2ኛ ዝቅ ይላል።
አትሌቲኮ ማድሪድ ዛሬ የሚያሸንፍ ከሆነ ከእኛ በ2 ነጥብ ብቻ ዝቅ ብሎ 3ተኛ ላይ የሚቀመጥ ይሆናል።
ባርሳ በላሊጋው ከ3 ጨዋታዎች በፊት የነበረው ትልቅ አድቫንቴጅ አሁን ጠፍቷል። ከዚህ በኋላ ያሉትን ጨዋታዎች ማሸነፍ ግድ ይለናል❤💙
@BARCAFANSETHIOPIA