ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ክለቡ ዛሬ ምሽት ባደረገው የእስያ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል።
በጨዋታው ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ኔይማር ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።
ኔይማር ባጋጠመው ከባድ ጉዳት ምክንያት ለአንድ አመት ከሜዳ ርቆ ወደ ሜዳ ከተመለሰ ሁለተኛ ጨዋታው እንደሆነ ይታወቃል።
አል ሂላል ከኢራኑ ኢስቴግሀላል ጋር ያደረገውን ጨዋታ በሚትሮቪች ሀትሪክ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
@BBC_SPORT_ETH1