ስፔናዊው የባየር ሌቨርኩሰን ዋና አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ቡድናቸው በአንፊልድ ስታዲየም የተገኘው ጨዋታውን ለማሸነፍ መሆኑን ተናግረዋል።
" እዚህ የተገኘሁት ለጉብኝት አይደለም " ያሉት አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ " እዚህ ያለነው ሊቨርፑልን ለማሸነፍ ነው " ሲሉ ተደምጠዋል።
ወደ ቀድሞ ክለባቸው መመለስ ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው የገለጹት አሰልጣኙ " ይሄን ከተማ በጣም እወደዋለሁ ሊቨርፑል በለውጥ ውስጥ ሆኖ በመመልከቴ ተደስቼያለሁ " ብለዋል።
" ስለ ወደፊት ቆይታየ የምናገረው ነገር የለም አሁን ላይ ትኩረቴ በዛሬው ጨዋታ ነው በአንፊልድ ትልቅ ፈተና ይጠብቀናል።" ዣቢ አሎንሶ
@BBC_SPORT_ETH1