🚨𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:
የቀድሞ የ ማንችስተር ዩናይትድ ኮከብ ፖል ፖግባ ወንድም የሆነው ማቲያስ ፖግባ በገዛ ወንድሙ ላይ የ11 ሚሊየን ዶላር የማጭበርበር ድርጊት በመፈጸሙ በፓሪስ ፍርድ ቤት የ2 አመት እስራት ተፈርዶበታል።
በተጨማሪም ማቲያስ 16,500 ዶላር ቅጣት ተጥሎበታል። 🤯
#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔
@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟