የማክሰኞ ጥር 13/2017 የትምህርት ቀን ተጠናክሮ ውሏል።
ሆኖም አንዳንድ ተማሪዎች በተለይም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ አለመገኘታችሁን ከአቴንዳንስ አረጋግጠናል።
ከነገ ጀምሮ በመደበኛ የትምህርት ሰዓት የማይገኝ ተማሪ ት/ቤቱ ለሚወስደው የማስተካከያ እርምጃ ራሱ ኃላፊነት እንደሚወስድ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ