እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ!
• ለምንድን ነው ከዚህ ሰው ሃሳብ ጋር በማልስማማበት ጊዜ ያንን ሃሳቤን መግለጽ የምፈራው?
• ለምንድን ነው ከዚህ ሰው ጋር ስሆን ጭንቅ ጥብብ የሚለኝና ፈታ የማልለው?
• ለምንድን ነው ለሚያደርጋቸው ትክክል ያልሆኑ ነገሮች ክልከላ ማድረግ የሚያቅተኝና ዝም ብዬ የምቀበለው?
• ለምንድን ነው ይህ ሰው ባጠፋው ጥፋት እኔ እንደጥፋተኛ የምቆጠረውና ይቅርታ ጠያቂው እኔ የምሆነው?
• ለምንድን ነው ይህ ሰው እንደሚወደኝ እየነገረኝ፣ ግን በጣም የሚገዳኝን ነገር የሚያደርግብኝ?
• ለምንድን ነው ይህ ሰው እየጎዳኝ እንኳን ለመለየት ያልቻልኩት?
• ለምንድን ነው ለዚህ ሰው ደስተኛነት ሃላፊነቱ የእኔ የሚመስለኝ?
መልሱ አጭርና ግልጽ ነው - ይህ ሰው ስለተቆጣጠረኝ (manipulate and control ስላደረገኝ)ነው፡፡
ከእንደዚህ አይነት ሁኔታ ለመውጣት
1. በዚህ ሰው ቁጥጥር ስር መሆኔን አምኜ መቀበል፡፡
2. በዚህ ሰው ላይ ጥገኛ ያደረገኝን የስሜት፣ የስነ-ልቦናም ሆነ ሌላ ከፍርሃት ጋር የተገናኙ ነገሮችን አስቦ ማግኘት፡፡
3. በዚህ ሰው ቁጥጥር ስር በመኖር እየተጎዱ ከመኖር ይልቅ ትክክለኛውን ውሳኔ በመወሰን ነጻ የመሆን እርምጃ የሚያመጣው ጉዳት የተሸለ እንደሆነ አምኖ መቀበል፡፡
4. ሁኔታችሁን በሚገባ የሚገነዘብ የቅርብ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ አጠገቤ ማድረግና ማማከር፡፡
5. ለዚህ ሰው መሳወቅ የሚገባኝን የቀይ መስመር በሚገባ መውጣትና ማሳወቅ፡፡
6. ራስን ማሳደግ ላይ በማተኮር ማንነትን የመለወጥና የማሳደግ ስራ ላይ መጠመድ::
👉 🙏🏽☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup