በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ የሚስተዋልባቸዉ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በዉሃ ሊዋጡ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለ በአፋር ክልል የዞን 3 ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዶ አሊ አቡበከር ከኢትዩ ኤፍ ኤም ጋር በነበራቸው ቁይታ ገልፀዋል ፡፡
በአካባቢው ጥናት እያደረጉ ያሉት ከአዲስአበባ እና ከሰመራ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ የጂኦሎጂ ተመራማሪዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ያለባቸው ቦታዎች በውሃ ሊዋጡ ስለሚችሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ቦታውን መልቀቅ እንዳለባቸው ማስታውቃቸውን ዋና አስተዳዳሪው ተናግረዋል፡፡
የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አብዶ አሊ ዜጎችን ከስፍራው የማንሳት እና ወደ ሌላ ቦታ የማዘዋወር ስራ እየተስራ መሆኑን ተናግረዋል።
በዚህም ከአዋሺ ፈንታሌ ወረዳ አራት ቀበሌዎች እና ከዱላቻ ወረዳ ደሞ ሁለት ቀበሌ ነዋሪዎችን እንዲሁም የከሰም ስኳር ፋብሪካን ስራተኞች ከስጋት ቀጠና በማንሳት ወደ ተሻለ ቦታ ማስፈር ተችሎል ብለዋል ፡፡
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መረጃዎችን መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup