▶️መሰናክሎችን ማስወገድ!
በጥንት ዘመን፤ አንድ የፋርአወይ ግዛት {Faraway Kingdom} ንጉሥ አገልጋዮቹን በመንገድ ላይ አንድ ትልቅ አለት (ትልቅ ድንጋይ) እንዲያስቀምጡ ጠየቃቸው።
ከዛም ንጉሡ ከዛፍ በስተጀርባ ተደብቆ፤ አለቱን ከመንገድ ላይ ማንቀሳቀስ የሚችል ሰው ካለ ብሎ ማየት ጀመረ። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አንዳንድ የንጉሡ ቅርብ ሀብታም ነጋዴዎች እና ባለስልጣናት መጡ። አለቱን ሳያስተውሉ እንዲሁ ዝም ብለው አለፉት። ቀጥሎ የተወሰኑ መደበኛ ሰዎች በመንገድ መጡ፤ ብዙዎቹ ጮክ ብለው ማጉረምረም እና ጎዳናዎቹ ንፁህ ባለመሆናቸው ንጉሡን ወቀሱ።
ግን ድንጋዩን ከመንገዱ ለማንሳት ምንም አላደረገም። በመጨረሻም አንድ ገበሬ ብዙ አትክልቶችን ተሸክሞ መጣ። ወደ ቋጥኙ (አለቱ) ሲደርስ አትክልቶቹን አስቀምጦ ከመንገዱ ላይ ድንጋዩን ገፋው። ገበሬው አትክልቱን ለማንሳት ተመልሶ ሲሄድ፤ ድንጋዩ ባለበት መንገድ ላይ አንድ ትንሽ ሻንጣ አየ። ሻንጣው ብዙ የወርቅ ሳንቲሞች እና ከንጉሡ የተላከ ደብዳቤ ነበረው።
ደብዳቤው ላይ የተፃፈው፤ ድንጋዩን ከመንገዱ ላነሳ ወርቁ ስጦታ እንደነበር ነው።
የታሪኩ ፍሬ ነገር!
በሕይወታችሁ የሚያጋጥማችሁ መሰናክሎች ሁሉ፤ ሁኔታዎቻችሁን እንዲሻሻል ያደርጋሉ። ሰነፍ ሰዎች ማማረርን ይመርጣሉ፤ ሁልጊዜ ጊዜያቸውን ያለ ደስታ እና እርካታ ያጠፋሉ። ሌሎች ደግሞ ነገሮችን ለማከናወን ያላቸውን ፍላጎት በመጠቀም ለእራሳቸው እድሎችን ይፈጥራሉ።
👉በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
📱ቴሌግራም👉 @Beleqe_boostup
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup