አይ የምር ግን ውዶቼ በጣም ነው የከፋኝ.......ዛሬ ሁለት አድናቂዎቼ ታክሲ ሲጠብቅ አይተው እንዴት እንደሳቁብኝ ልነግራችሁ አልችልም...አንደኛዋ "60ሺ ተከታይ ኖሮት እንዴት መኪና የለውም" ትላለች።ሌላኛው ደግሞ "ተከታዮቹም ምንም አልጠቀሙት" እያለች ነበር።
በጣም ያሳዝናል።መኪና ባይኖረኝ ቻናል አለኝ፤ቻናሉ ውስጥ ደግሞ በጣም የምሳሳላቸው 60ሺ እንቁዎች አሉ።እነሱ መኪናውንም ሀብቱንም ይሰጡኛል ብዬ ሳስብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንቴ "1000630786235" ግልጥ ብሎ በሀሳቤ መጣብኝ።ከምር በጣም ያሳዝናል።በጣም ያማል።ሰው እንዴት ዜሮ ብር ያለው አካውንት ትዝ ይለዋል አልኩና ለራሴ "ዛሬ መኪና ባይኖረኝ ነገ ትልቅ ቤተመጽሐፍት ይኖረኛል" ብዬ ራሴን አፅናንቼ ታክሲውን አጥቼ በጋሪ ወደ ቤቴ ተመለስኩ።