ዊስሊ ሺዝኒ ልጁን እንዴት የባርሴሎና ደጋፊ እንዳደረገው ሲናገር በንግግሩም ፦
" ለባርሴሎና ሳልፈርም በፊት የኔ ልጅ የሪያል ማድሪድ ደጋፊ ነበር ፤ እናም ምንም ጫና አላሳደርኩበትም ግን ቀስ እያልኩኝ ስለባርሴሎና ጥሩ ነገሮችን መንገር ጀመርኩኝ ፤ ላሚን ያማል ፣ ሎዋንዶስኪ ፣ ፔድሪ ፣ ራፊንሃ ፣ ጋቪ እና ሁሉም የባርሳ ተጫዋቾች ጥሩ እንደሆኑ ነገርኩት ፤ ከዛም የባርሴሎናን ጨዋታ ማየት ጀመረ እናም በሰፊ ጎል ልዩነት ስናሸንፍ ሲያይ እውነትም ባርሴሎና ምርጥ ክለብ ነው በማለት ነግሮኛል ።" ሲል ተናግሯል::
@BisratSportTM