"ምናልባት እኔ ፍጹም ወይም ምርጥ አይደለሁም፤ ግን ቢያንስ ለጊዜያዊ መዝናኛ ብቻ ብዬ የሰውን ልብ አልሰብርም። 💔
ምንም ዓይነት ስሜት የሌላችሁ ሰዎች እባካችሁ ለማፍቀር አትሞክሩ❕ ፍቅር ከውስጥ የሚፈልቅ እንጂ በሰው ሰራሽ ጥረት ወይም ማስመሰል የሚመጣ አይደለም..." 📖✨
እውነተኛ ፍቅርና የልብ ሰላም የሚሰፍንበት፣ እረፍት ያለው ምሽት ይሁንላችሁ❕ 💤
ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ❕
👉 @BookMereja 👈