"በሕይወታችን ውስጥ ብዙ ጊዜ የሚያስጨንቀንና የሚያደክመን የሚደርስብን ነገር ሳይሆን፣ ለነገሩ የምንሰጠው ትርጉም ነው።
አእምሯችንን በረጋ መንፈስ መምራት ስንጀምር፣ በማንኛውም ማዕበልና ውሽንፍር መካከል የራሳችንን ሰላም መፍጠር እንችላለን።" 📖✨
የዛሬውን ሀሳብ ለዛሬው ቀን ትታችሁ፣ ነገን በአዲስ ኃይል የምትቀበሉበት ሰላማዊ ዕረፍት ተመኘን❕🌙
ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረጉን አትርሱ❕
👉 @BookMereja 👈