የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን በጣም ይጠሉት ነበር ::- የመጀመሪያ ጥላቻቸው በምን ምክንያት ነበር ??
Poll
- በእርሻ ውስጥ የእርሱ ነዶ ከወንድሞቹ ነዶች በልጣና የእነርሱ ነዶ ስሰግዱላት ህልም በማየቱ
- የፀሃይ ፣ የጨረቃ እና የከዋክብት ህልሙን ስለተነገራቸው
- አባታቸው ከሁሉም ይልቅ አብልጦ ስለምወደው
- በብዙ ህብር ያጌጠች ቀምስ አባታቸው ስለ ገዛለት
- ሀ እና ለ
- ሐ እና መ
- ሁሉም