የሴም ትውልድ ይህ ነው ።ሴም የ100 አመት ሰው ነበረ :አርፋክስድንም ከጥፋት ዉኃ በዋላ በ2ተኛው አመት ወለደ ።ሴምም አርፋክስድን ከወለደ በኋላ ስንት አመት ኖረ
Poll
- 500አመት
- 600አመት
- 300አመት
- 400አመት