“ከዚህም በኋላ እንዲህ ሆነ፤ የጌታው ሚስት በዮሴፍ ላይ ዓይንዋን ጣለች፦ ከእኔም ጋር ተኛ አለችው።”ከዛም በዋላ የዮሴፍ ምላሽ ምን ነበር ?
Poll
- እነሆ ጌታዬ በቤቱ ያለውን ምንም ምን የሚያውቀው የለም፥ ያለውንም ሁሉ ለእኔ አስረክቦኛል፤
- ለዚህ ቤት ከእኔ የሚበልጥ ሰው የለም፤ ሚስቱ ስለ ሆንሽ ከአንቺም በቀር ያልሰጠኝ ነገር የለም፤
- እንዴት ይህን ትልቅ ክፉ ነገር አደርጋለሁ?
- በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ኃጢአትን እሠራለሁ?
- ሀ እና ለ
- ሐ እና መ
- ሁሉም