ዳሸን ባንክ ብቸኛ የባንክ አጋር የሆነበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የጎዳና ላይ ውድድር ተካሄደ
ዳሸን ባንክ በብቸኛነት የባንክ አጋር የሆነበት 24ኛው ዙር የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተካሄዷል ።
አቶ ጥበቡ ሰለሞን የዳሸን ባንክ ቺፍ ባንኪንግ ኦፐሬሽንስ ኦፊሰር ፥ አቶ መስፍን በዙ የዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ቺፍ ኦፊሰርና አቶ አየለ ተሾመ የዳሸን ባንክ ቺፍ ኮርፖሬት ባንኪንግ ኦፊሰር የታላቁ ሩጫ የፈጣን ተወዳዳሪዎች የውድድር መርሃ-ግብር አስጀምረዋል።
በዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች ተሳትፈዋል።
ዳሸን ባንክ አገልግሎቶቹን በተመረጡ ዋና ዋና ቦታዎች ላይ አስተዋውቋል ።
የውድድሩ የበጎ አድራጎት አምባሳደር አሸናፊዎች የዳሸን ባንክ ቺፍ ባንኪንግ ኦፐሬሽንስ ኦፊሰር ጥበቡ ሰለሞን አማካኝነት ሸልማት ተበርክቶላቸዋል ።
በውድድሩ ላይ ክቡር ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ፥ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፥ ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ የቱሪዝም ሚኒሰትር እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።