ዳሸን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያውን ሱፐር አፕ ለአገልግሎት አቀረበ
(አዲስ አበባ: ጥር 06: 2017 ዓ.ም)- ዳሸን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውንና በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕቀፍ ያካተተ ዘመናዊ፣ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት ማቅረብ የሚያስችል ሱፐር አፕ (መተግበሪያ) በሸራተን አዲስ ሆቴል አስመርቋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከታች ያለዉን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ:-
https://shorturl.at/VuigG