ዳሸን ባንክ የተሳተፈበት የፋሲካ ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፈተ
ዳሸን ባንክ ተሳታፊ የሆነበት የፋሲካ ባዛር በትላንትናው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል፡፡
በባዛሩ ላይ ዳሸን ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን በቅርቡ ይፋ ያረገውን ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን እያተዋወቀ ይገኛል፡፡
የዳሸን ባንክ ቴሌ መድሃኒያለም እና ቦሌ ሸገር ቅርንጫፎች በባዛሩ ላይ የተቀላጠፈ የባንክ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
150 የሚደርሱ የንግድ ተቋማት ምርትና አገልግሎታቸውን ለተሳታፊዎች የሚያቀርቡበት ይህ ባዛር እስከ ሚያዚያ 11 ቀን 2017 ዓ.ም ይቆያል፡፡