Forward from: Dashen Bank Super App
ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውስጥ ሱቅ ተከፈተ!!
በቅርቡ ይፋ በሆነው ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ውሰጥ የኢኮሜርስ አገልግሎት ተጀመረ ።
ለባንክ ኢንደስትሪው የመጀመሪያው ሱፐር አፕ የሆነው ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በውስጡ ለበዓል የሚያስፈልግዎትን የበሬ ቅርጫ፣ የበግ እና የዶሮ ስጋ አንቁላል፣ አይብ ጨምሮ የወንድ እና የሴቶች አልባሳት፣ ለስጦታ የሚሆኑ ሰዓትና ቀለበቶች፣ አጀብ የሚያሰኙ የቆዳ ቦርሳዎች ዘመናዊ ውብ ጫማዎች፣ የባልትና ወጤቶች እና ሌሎችም ብዙ ምርቶች ይገኛሉ።
በ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የፈለጉትን እቃ በቀላሉ ሲያዙ የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ካሉበት ሆነው በፍጥነት ይደርስዎታል ::
የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ያውርዱ፤ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ! መስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://www.dashensuperapp.com/download
መልካም በዓል
ዳሸን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ!
#DashenSuperApp #dashenbank #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #holiday #fasika #የበዓልገበያ