🔄አንዳድ ሰዎች እከሌ እኮ ታሟል ወይም እከሌ እንዲህ ሆነ ሲባሉ ወላሂ ይህ አይገባውም ይላል ይህ ትልቅ ስህተት ነው‼️
📚አልሼይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ‼️
አንዳድ ሰዎች እከሌ እኮ ታሟል ሲባሉ ወላሂ ይህ አይገባውም ይላል ይህ ንግግር ቃል ማለት አይቻልም ምክንያቱም አላህ ሱብሀነሁ ወተአላን አሱን መቃወም ➷ነው እሚሆነው
🔄አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ የበለጠ አዋቂ ነው በባሮቹ ሁኔታ ላይ ድካ የደረሰ የሆነ ጥበብ አለው
🔄በሚወስነው ነገር ላይ በባሮቹ ላይ በጤናም ይሁን በበሽታ ይሁን እንደዚሁም በሀፍትም ይሁን በድህነትም ይሁን ከዚህም ውጭ ባሉ ነገራቶች ላይ
🔄ነገር ግን ሸሪአዊ የሆነው ንግግር ማለት ያለበት አላህ አፍያ ያድርገው አላህ ጤናውን ይመልስለት እንደዚህ የመሳሰሉት ጡሩ የሆኑ ንግግሮች ነው መናገር ያለብን
ምንጭ
📚((مجموع فتاوى -- ٨-٤٢١))
👇👇👇📌📌
https://t.me/Efadalezd_lebada