🎙ሽይኻችን አቡል የማን ዐድናን አልመስቀሪይ ስለአኽላቅ አየመከሩን ካለው ምክር ውስጥ እንዲህ አሉ:—
👌ነብያችን ቤታቸው ውስጥ ስራ ያግዙ እራሳቸውን ይኻድሙ ነበር .....
🫵አንተ ሱኒይ ሰለፍይ ነህ? እንግዲያውን የርሳቸውን አኽላቅ ተላበስ
✏️አንዳንዱ አጠገቡ ያለውን ዕቃ ማንሳት ተስኖት ማዕድቤት ያለችውን ሚስቱን ጠርቶ አቤት ብላ ስትመጣ ይሄን አቀብይኝ ይላል ...... ይህ የረሱል አኽላቅ ነውን?
✅ አንዳንዱ ከውጪ ሰው ጋር በመልካም እየተኗኗረ ቤቱ ሲገባ በልጆቹ ላይ ይጮሀል.....
✍ሌላም ሌላም ..... ያለንበትን ተጨባጭ ያማከለ ጣፋጭ ምክር ከሙሀደራው የተወሰደ ......
https://t.me/selefya/5737
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17264