#ማሳሰቢያ!
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም ለመቀበል ጥሪ መደረጉ ይታወቃል።
ይህ ጥሪ በ2016 ዓ.ም #የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁትን ተማሪዎች የማይጨምር መሆኑን እናሳውቃለን።
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ!