#የውድድር_ማስታወቂያ!
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ፣ ከአማራ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሸን እና ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በኢኖቪዝ-ኬ ኢንኩቤሽን ማዕከል አማካኝነት በባህርዳር፣ በጎንደር፣ በፍኖተሰላም፣ በደብረማርቆስ እና በደበረታቦር ከተሞች ጀማሪ የፈጠራ ሃሳብ ያላቸውን ስታርታፖችን ለማወዳደር አቅዷል።
በዚሁ መሰረት ማንኛውም ለሀገር ዕድገት እና ጠቀሜታ የፈጠራ ሀሳብ ያለው/ያላት እና በዚህ ውድድር መሳተፍ ሚፈልግ ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ ወይም ከማስታወቂያው ምስል ላይ ያለውን QR Code በመጠቀም የፋይናንስ ድጋፍ እና ስልጠና ዕድል መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የማመልከቻ ሊንክ፡https://lnkd.in/dMVzcT3P